ኤም23 የተሰኙት የኮንጎ አማጺያን መብረቃዊ በሚባል ግስጋሴ እሁድ፣ የካቲት 18/ 2017 ዓ.ም የጎማ ዋና ጎዳናዎችን መክበባቸውን የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን ነዋሪዎች አጋርተዋል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ...
በያዝነው ሳምንት ሐማስ ስድስት ታጋቾችን የሚለቅ ሲሆን እስራኤል ደግሞ የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ሰሜናዊው ክፍል ወደሚገኘው ቀያቸው እንዲሄዱ እንደምትፈቅድ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ ተናገሩ። ...
የሄይቲ የሽግግር ፕሬዝዳንታዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት፤ የትራምፕ አስተዳደር የእርዳታ መርሃግብሮችን ለማገድ መወሰኑ፤ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለሱ እና አዳዲስ ስደተኞችን ለመቀበል አለመፈለጉ ለሄይቲ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴተስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና ...
የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ እንደምን በሀገረ አውስትራሊያ ከጥገኝነት ጥየቃ ለከፍተኛ የክብር ሽልማት ...
መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ...
The deadly wildfires in Los Angeles have been a major topic of discussion on Ethiopian social media. A video shared hundreds ...