ኒውዮርክ ታይምስ የአሜሪካ የደህንነት ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ተቀማጭነቱን ቴህራን ያደረገ የተመራማሪዎች ቡድን በአጭር ጊዜ አቶሚክ ቦምብ መስራት የሚያስችል አዲስ አሰራር እያፈላለጉ ነው። የኒውዮርክ ታይምስ ዘገባ ኢራን በጥቂቱ አራት አቶሚክ ቦምቦችን መስራት የሚያስችል የኒዩክሌር ነዳጅ እንዳላት ነው የጠቆመው ...